✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ትብል ማርያም
Lyrics
ኧኸ ትብል /3/ ማርያም አዋልደ ኢየሩሳሌም
ጻአ ትርአያ /3/ ኀበ ንጉሥክን /2/ መድኃኔዓለም
አክሊለ አስተቀጸልዎ ዲበ ዕፅ ሰቀልዎ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ማርያም የኢየሩሳሌም /የቤተክርስቲያን/ ልጆች ሆይ ወደ ንጉሣችሁ ወደ መድኃኔዓለም ታዩት ዘንድ ውጡ ትላለች የሾህ አክሊልን አቀዳጁት በእንጨትም ላይ ሰቀሉት እያለች፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.