✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
በአምሳለ ፆፍ
Lyrics
በአምሳለ ፆፍ /2/ ፀአዳ ርግብ ትመስል ማርያም ድንግል
ይእቲኬ ደመና ቀሊል ማርያም ድንግል እሙ ለእግዚአብሔር
Ge'ez Translation / Meaning
ድንግል ማርያም እንደ ነጭ ርግብ የወፍ አምሳያ ትመስላለች ይህቺውም ድንግል ማርያም ፈጣኗ ደመና የእግዚአብሔር እናት ናት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.