✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ይእቲ እሞሙ ለሰማዕት
Lyrics
ይእቲ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት
ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን
Ge'ez Translation / Meaning
የሰማዕታት እናታቸው የመላእክትም እኅታቸው ያማረ ቃልሽ ከወይን ፍሬ ይልቅ ይጣፍጠኛል፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.