✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
መሠረተ ሕይወት
Lyrics
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘዕምቀዲሙ
ለወልድኪ /2/ አምሳለ ደሙ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
መድኃኒት ከሚባል የተገኘሽ የሕይወት ቅድመ ዓለም የነበረ መሠረት ማርያም አንቺ ነሽ መሰረትሽም የልጅሽ ደም ምሳሌ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.