✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
እመቤታችን ላንቺ
Lyrics
እመቤታችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና
አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ሆኗልና
ምእመናን ስላወቁ ደግነትሽን በሙሉ
ወደ አንቺ ሁል ጊዜ ይማልዳሉ
ከአንድ ልጅሽ አማልጅን እያሉ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.