የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

St. Virgin Mary

ሐናና ኢያቄም

Lyrics

ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ

ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ /2/ /2/ ኧኸ

ለመዳን ምክንያት ድንግል አንቺ ነሽ

ንጽሕት ቅድስት እያልን

እናመስግንሽ/2/ 12/

በቤተ መቅደስ ኖርሽ በቅድስና

እየተመገብሽ ሰማያዊ መና /2/ 12/

ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ

የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ /2/ 2/ ኧኸ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening