✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ሰላም ሰላም ለኪ
Lyrics
ሰላም ሰላም ለኪ
ማርያም ሰላም ለኪ
የሕይወት መሰረት ሰላም ለኪ
የፍጥረት አለኝታ
ድንግል አደራሽን
ሁኝልን መከታ
በላኤ ሰብእ ዳነ
ብዙ ነፍስ አጥፍቶ
ያንቺን ስም ለጠራ
ጥርኝ ውሃ ሰጥቶ
ተማፅነንብሻል
በአማላጅነትሽ
ሰላም ለኪ
ሰላም ለኪ
ድንግል ሆይ አደራ ..
አማልጅን ከልጅሽ
እኛም ብንከተል ሰላም ለኪ
በጐ ምግባርን
በሰላም በጤና
እንኖራለን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.