የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

St. Virgin Mary

ምንተኑ

Lyrics

ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ

የቅዱሳን ተስፋ የትንቢት ምዕራፍ

የስደተኞች ስንቅ የምሕረት ደጃፍ

የፍጥረት መመኪያ ምክንያተ ድሂን

ለኔም ለመንገዴ ስለሆንሽ ብርሃን

የዓለም ኑሮ ማርኮኝ ልቤ ሲዋልል

በፈተናው ብዛት በሕይወት ስዝል

ለሥጋዬ ፈቃድ ከቶ ስላልተውሽኝ

ለነፍሴም ሰላም ስላስገኘሽልኝ

በኃጢአት መጎስቆሌን ድካሜን ሳታይ

በኃዘን በችግሬ ከእኔ ሳትለይ

ከመከራ አዘቅት በአንቺ ስለወጣሁ

ለብዙ ውለታሽ ምን እከፍልሻለሁ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening