✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
ንዒ ኃቤነ
Lyrics
ንዒ ኃቤነ ኦ ድንግል
ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ
ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
ንዒ ድንግል /2/ ከልጅሽ ከአማኑኤል
የሐና የኢያቄም መልካም ተክል
የሐዋርያት ስብከት የሰማዕታት አክሊል
ነይ ስንልሽ /2/ ነይልን ድንግል ፈጥነሽ
አሕዛብ ነገሥታት ይገዙልሻል
የናቁሽም ሁሉ ይሰግዱልሻል
የእግዚአብሔር ከተማ /2/ ድንግል ሆይ ጽዮን ይሉሻል
በጭንቅ በኃዘን ሳለን
በኃጢአት ወጥመድ ተይዘን
ድረሽልን /2/ ከልጅሽ አንቺ አማልጅን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.