✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
የጽድቅ በር ነሽ
Lyrics
የጽድቅ በር ነሽ የሙሴ ጽላት
አክሊለ ሰማዕታት ምእራገ ጸሎት
የጌታዬ እናት ንጹሕ አክሊላችን
ሐመልማለ ሲና እመቤታችን /2/
እመቤታቸን ለእኛ መርኩዝ ነሽ ከለላም ሆንሽ
የእሳት ሙዳይ እሳት ታቀፍሽ
ያሳስቡልሻል በተሰጠሸ ጸጋ
በአማላጅነትሽ ምሕረትን አሰጪን ከመሐሪው ልጅሽ
እመቤታችን ያልታረሰች እርሻ ዘር ያልተዘራባት
የሕይወትን ፍሬ ሰጠችን የእኛ እናት
የተሠዋው መሲህ እናቱን ወደዳት
በቀኙ ቆማለች ድንግል እመቤት ናት
እመቤታችን የእውነት ደመና
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.