✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
የሲና ሐመልማል
Lyrics
የሲና ሐመልማል የሙሴ ጽላት /2/
የሲሎንዲስ ጥበብ ዕፀ መድኃኒት /2/
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን
እፁብ ድንቅ እያልን እናወድስሻለን
ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ /2/
የሕይወት መሰላል ማርያም አንቺ ነሽ /2/
የነቢያት ትንቢት የልባችን ተስፋ /2/
በአንቺ መመኪያነት እምነታችን ይስፋ ተዋሕዶ ይስፋፋ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.