የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

St. Virgin Mary

ኪዳነ ምሕረት

Lyrics

ኪዳነ ምሕረት /2/

ኪዳነ ምሕረት እመቤት

ለዓለም ሁሉ መድኃኒት

ቅድስተ ቅዱሳን ብፅዕት

አንቺ ነሽ ለአምላካችን እናት

ጌታችን ፈጠረሸ ልዩ አድርጎ

በሚያስደንቅ ምስጢሩ ለተዋሕዶ

ለልዑል ማደሪያነት የተመረጥሽ

ያለ ሕማም ወለድሽው ድንግል ሆነሽ

እናትነት ድንግልና አስተባብረሽ

ይዘሻልና ድንግልም እናትም

እመብርሃን ንጽሕተ ንጹሐን እኛን አማልጅን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening