የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

St. Virgin Mary

ሰላም ለኪ እምነ ጽዮን

Lyrics

ሰላም ለኪ እምነ ጽዮን ማርያም ውድስት የሕይወት ብርሃን

ሰላም ለኪ እምነ ጽዮን ድንግል የአብርሃም ድንኳን

ሰላም ሰላም ሐረገወይን

ያዕቆብ ያሽ መሰላል

የሰሎሞን ክብር አክሊል

ጽላተ ሙሴ የኦሪት

የአሮን በትር መድኃኒት

የዋህ ርግብ የኢያቄም

የነቢያት ተስፋ የአዳም

እሳተ መለኮትን የያዝሽ

አምላክን የወሰንሽ

ቤተመቅደስ የልፁል

ሰላም ለኪ እም ወድንግል

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening