✦
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
•St. Virgin Mary
የተወደደ ስምሽ ማርያም
Lyrics
የተወደደ ስምሽ ማርያም /2/
እንዳንቺ ንጹሕ በዓለም የለም
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
በንጽሕናሽ በመመረጥሽ ድንግል በእውነት እጹብ ድንቅ ነሽ
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
ፍጥረታት አንቺን ይማጸኑሻል ከሲዖል ዓለም አውጪን ይሉሻል
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
አስራትሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን ድንግል ሕዝቧን
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.