የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

St. Virgin Mary

የአርያም ንግስት

Lyrics

የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት ኧኸ

ድንግል አማልጅን ኧኸ ቅድስት ተራጂን

ለሔዋን ተስፋዋ ለአዳም ዘር ሕይወት

ለደኅነቱ ምክንያት አንቺ ነሽ በእውነት

የኦሪት መጽናኛ ለሐዲስ ኪዳን በር

የወንጌል መሠረት የአምላክ ማኅደር

የአብርሃም እርሻ የምሥጢር ዋሻዉ

እናትና ድንግል ሁለቱን የሆንሽዉ

የኤፍሬም ዉዳሴ የያሬድ ዉብ ዜማ

የማትጠልቂ ፀሐይ የሃይማኖት ሻማ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening