የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

ሠለስቱን ደቂቅን

Lyrics

ሠለስቱን ደቂቅን ያወጣ ከእሳት

እኛንም አድነን /2/ ሊቀ መላእክት

እኛንም አድነን /2/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት

ቂርቆስ ኢየሉጣን ያወጣ ከእሳት /2/

እኛንም አድነን /2/ ሊቀ መላእክት

እኛንም አድነን /2/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening