✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
በአምሳለ ርግብ
Lyrics
በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ /2/
ወረደ /4/ ሚካኤል መልአክ ወረደ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
መልአኩ ሚካኤል በርግብ አምሳያ ወረደ እነሆ ወረደ መልአኩ ወረደ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.