✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ውእቱ ሊቆሙ
Lyrics
ውእቱ ሊቆሙ ለመላእክት ወመልአኮሙ
ስሙ ሚካኤል ልብሱ ዘመብረቅ
ዓይኑ ዘርግብ ሊቀ መላእክት
Ge'ez Translation / Meaning
የመላእክት አለቃቸው ቅዱስ ሚካኤል ልብሱ የመብረቅ ዓይኑም የርግብ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.