✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ልዑል ውእቱ
Lyrics
ልዑል ውዕቱ ልዑለ መንበር /2/
ሚካኤል /2/ ልዑለ መንበር
Ge'ez Translation / Meaning
ከፍ ከፍ ያለ ነው፡፡ መቀመጫውም ከፍ ከፍ ያለ ነው፡፡ ሚካኤል መቀመጫው ከፍ ከፍ ያለ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.