✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሚካኤል ሊቅ
Lyrics
ሚካኤል ሊቅ ልብሱ ዘመብረቅ
ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ /4/
ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ
Ge'ez Translation / Meaning
አለቃ የሆነው ሚካኤል ልብሱ መብረቅ ነው ዓይኖቹም የርግብ ዓይን ይመስላሉ ሚካኤል የወርቅ ሐመልማል ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.