✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
መልአከ ሰላምነ
Lyrics
መልአከ ሰላምነ /2/ ሊቀ መላእክት
ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ
Ge'ez Translation / Meaning
የሰላም መልአካችን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ስለኛ ጸልይልን ለምንልንም፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.