✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ተወከፍ ጸሎተነ
Lyrics
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ /2/
ከመ መዓዛ ሰናይ /4/ ሊቀ መላእክት /2/
Ge'ez Translation / Meaning
የመላዕክት አለቃ ጸሎታችንን እንደ አማረ መአዛ ወደ ሉአላዊ ሰማይ አሳርግ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.