የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

አንስዕ ኃይልከ

Lyrics

አንስዕ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ ሚካኤል/2/

ርድአነ ሚከኤል/2/ በጸሎትከ ተማኅጸነ

ኃይልህን አንሳ መጥተህም አድነን ሚካኤል/2/

ተራዳን ሚካኤል/2/ በጸሎትህ ለምንማጸን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening