✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሞገስ ክብሩ
Lyrics
ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ
በልማደ ምሕረት ወሣህል ዘይትማሰለከ አልቦ
እንበለ ባህቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል
Ge'ez Translation / Meaning
ሚካኤል ለተላፊኖስ የክብሩ ሞገስ ነህ በምሕረትና በማስታረቅ በማማለድ /በልመና/ እኅትህ ከሆነችው ከድንግል ማርያምበስተቀር የሚመስልህ የለም፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.