✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሚካኤል ስዩም
Lyrics
ሚካኤል ስዩም /2/ ሊቀ መላእክት /2/
መዝገበ ርኅራሄ /3/ ወየዋኃት /2/
Ge'ez Translation / Meaning
የመላእክት አለቃ ሚካኤል የዋኅንጽ እና የርኅራሄ መዝገብ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.