✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
መልአከ ሰላምነ
Lyrics
መልአከ ሰላምነ ሚካኤል /2/ ሊቀ መላእክት
ቅድመ መንበሩ /2/ ለንጉስ ዓቢይ አእርግ ጸሎተነ
Ge'ez Translation / Meaning
የሰላም መልአካችን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በታላቁ ንጉሥ መንበር ፊት ጸሎታችንን አሳርግልን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.