✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ገብርኤል ምልአኒ
Lyrics
ገብርኤል ምሌአኒ መንፈሰ ልሳን ለተናብቦ መንፈሰ ልሳን
ሞጣሕተ ብርሃን /2/ ዘይገለብቦ ሞጣሕተ ብርሃን
Ge'ez Translation / Meaning
የብርሃን መጎናጸፊያ የምትጎናጸፍ ገብርኤል ሆይ ለመናገር ጥሩ አንደበትን ስጠኝ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.