✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ክብሮሙ ለመላእክት
Lyrics
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኩር ወረደ
መልአከ እግዚአብሔር /2/ ኀበ ማርያም ድንግል
ዘተናብቦ ለሙሴ በኀበ እፀ ጳጦስ
Ge'ez Translation / Meaning
የመላእክት ክብራቸው ሙሴን በዕፀጳጦስ መካከል ያናገረው የእግዚአብሔር መልአክ ያናግራት ዘንድ እንደ መንኮራኩር ወደ ማርያም ወረደ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.