✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሱራፌል በግርማሆሙ
Lyrics
ሱራፌል በግርማሆሙ ወኪሩቤል በውዳሴሆሙ
ኀበ አነጻረ ቀዳሚዊ የሐውሩ በሠረገላ ይረውጹ
Ge'ez Translation / Meaning
ሱራፌል በግርማቸው ኪሩቤል በምስጋናቸው በቀዳማዊ ፊት አንፃር ይሮጣሉ /ይመላለሳሉ/፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.