✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ፍቁራኒሁ ለአብ
Lyrics
ፍቁራኒሁ ለአብ ኄራን መተንብላን
እለ ይስእሉ ምሕረተ ለውሉደ ሰብእ ሱራፌል ወኪሩቤል
Ge'ez Translation / Meaning
አማላጃች ወዳጆች ርኀሩኁች ለሆኑ ለሰው ልጆች ምሕረትን የሚለምኑ የአብ ወዳጆች ሱራፌልና ኪሩቤል ናቸው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.