✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ቀዋምያን
Lyrics
ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት
ዑራኤል ወሩፋኤል ይትፌነዉ ለሣህል /2/ እም ኀበ ልዑል
ለነፍሳት የቆሙ እነዚህ መላእክት ዑራኤል እና ሩፋኤል
ከልዑል ዘንድ ለይቅርታ /2/ ይላካሉ ከልዑል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.