✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
መልአከ ሰላምነ
Lyrics
መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ዑራኤል
ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ
ቅድመ መንበሩ ለመድኃኔዓለም
Ge'ez Translation / Meaning
የሰላም መልአክ ቅዱስ ዑራኤል ስለ እኛ ለምንልን ጸሎታችንንም በመድኃኔዓለም ፊት አሳርግልን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.