✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
መኑ ከማከ ልዑል
Lyrics
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል
አስተምህር ለነ ሰአልናከ በ፲ቱ ወ፬ቱ ትንብልናከ
ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቀ ሐመልማለ ወርቅ
ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽዕ ሥርየት
ለኃጥኣን መኑ ከማከ ክቡር /2/
ሚካኤል ከመላዕክት እንደ አንተ ያለ ማነው
የአምላክ ባለሟል ለምንልን /2/
ለመንህ በአስራ አራቱ የጸሎት ሥርዓትህ
ዓይኑ የርግብ ነው የወርቅ ሐመልማል
ልብሱ የመብረቅ ነው ይሰግዳል በጉልበቶቹ
ለኃጥኣን እስኪሰጥ የአምላክ ሥርየቱ
እንዳንተ ያለ ማን አለ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.