✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሰላም ለከ ሚካኤል
Lyrics
ሰላም ለከ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ሰላም ለከ ሚካኤል መልአከ ምሕረት
ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ
አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለመድኃኔዓለም
Ge'ez Translation / Meaning
የመላእክት አለቃ ሚካኤል ሰላም ላንተ ይሁን፤ የምሕረት መልአክ ሚካኤል ሰላም ላንተ ይሁን፤ ስለ እኛ ለምነን ጸልይልን፤ ጸሎታችንንም በመድኃኔዓለም ዙፋን ፊት አሳርግልን።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.