✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ገብርኤል አብሠራ
Lyrics
ገብርኤል አብሠራ ለማርያም /2/
ወይቤላ ትወልዲ ወልደ /2/ ማርያም /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ገብርኤል ማርያምን አበሰራት፤ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ አላት።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.