✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሚካኤል ሀበኒ
Lyrics
ሚካኤል ሀበኒ ክንፈ ከመ ርግብ
እስከ እበርር ወአዐርፍ /2/
ሀበኒ ክንፈ ከመ ርግብ /4/
Ge'ez Translation / Meaning
ሚካኤል ሆይ በርሬ አርፍ ዘንድ እንደ ርግብ ክንፍን ስጠኝ።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.