✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
መልአከ ኪዳኑ
Lyrics
መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ
ሚካኤል ረዳኤ ነዳያን
ዘይቀውም ቅድመ መንበሩ ለአምላክ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
የክርስቶስ የኪዳኑ መልአክ የድሆች ረዳት ሚካኤል በአምላክ ዙፋን ፊት የሚቆም ነው።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.