✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
እምኵሎሙ መላእክት
Lyrics
እምኵሎሙ መላእክት ገብርኤል ተፈነወ
ኀበ ማርያም ድንግል /2/
ዜና ሐሴት አብሠራ /4/
Ge'ez Translation / Meaning
ከመላእክት ሁሉ ገብርኤል ወደ ድንግል ማርያም ተላከ፤ የደስታንም ዜና አበሰራት።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.