የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

ያድናል ከመከራ

Lyrics

ያድናል ከመከራ ያድናል ከችግር /2/

የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል /2/

በእምነት የጠራውን አይቶ ዝም አይልም

ሚካኤል ፈጥኖ ይደርሳል /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening