የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

የራማው ልዑል

Lyrics

የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል /2/

አንተ ነህ ለፃድቃን የድል አክሊል /2/

በእሳት ማዕከል ለሚነዱት

ከአምላክ የታዘዝክ የሰላም መልእክተኛ /2/

ገብርኤል ድረሰልን ለኛ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening