✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሩፋኤል መልአከ ፈውስ
Lyrics
ሩፋኤል መልአከ ፈውስ /2/
ፈውሰነ እምደዌነ /2/
አንተ ውእቱ ሐኪሞሙ ለሕሙማን /2/
Ge'ez Translation / Meaning
የፈውስ መልአክ ሩፋኤል ሆይ ከደዌያችን ፈውሰን፤ ለሕሙማን ሐኪማቸው አንተ ነህና።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.