✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ዑራኤል መልአከ ሰላም
Lyrics
ዑራኤል መልአከ ሰላም /2/
ዘአስተረየ በደመና ብርሃን /2/
ሰአል በእንቲአነ ቅድመ እግዚአብሔር /2/
Ge'ez Translation / Meaning
በብርሃን ደመና የታየ የሰላም መልአክ ዑራኤል ሆይ፤ በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ ለምን።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.