የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

ቅዱስ ሚካኤል

Lyrics

ቅዱስ ሚካኤል /2/ አዛኝ ሩኅሩኅ ነህ

ስንጠራህ ፈጥነህ የምትደርስ /2/

እኛን ልጆቹን /2/ አደራ ጠብቀን

ከክፉ ፈተና ከጠላት ወጥመድ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening