✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ገብርኤል ኃያል
Lyrics
ገብርኤል ኃያል /2/ መልአከ ብሥራት
ዘነገርካ ለድንግል ዜና ትስብእት /2/
ሰአል ለነ አባ /2/ ኀበ እግዚአብሔር /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ለድንግል የሰው የመሆንን ዜና የነገርካት የብሥራት መልአክ ኃያሉ ገብርኤል ሆይ፤ አባታችን በእግዚአብሔር ፊት ለምነን።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.