✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
መላእክተ እግዚአብሔር
Lyrics
መላእክተ እግዚአብሔር ትጉኃን
እለ ትቀውሙ ቅድመ መንበሩ
ሰአሉ ለነ /2/ ኀበ አምላክነ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
በዙፋኑ ፊት የምትቆሙ ትጉኃን የእግዚአብሔር መላእክት ሆይ፤ በአምላካችን ዘንድ ለምኑልን።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.