✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
በክንፈ ረድኤትከ
Lyrics
በክንፈ ረድኤትከ /2/ ጸልለነ ሚካኤል
ወበጸሎትከ አድኅነነ እመከራ ሥጋ ወነፍስ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ሚካኤል ሆይ በረድኤትህ ክንፍ 가ረደን፤ በጸሎትህም ከሥጋና ከነፍስ መከራ አድነን።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.