✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ክብሩ ይበልጣል
Lyrics
ክብሩ ይበልጣል ገብርኤል /2/
በራማ ከተማ በሚካኤል አምሳል /2/
አምላክ የሰጠው ስልጣን ግሩም ነው
የእሳቱን ነበልባል የሚያጠፋው /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.