✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ሚካኤል ሊቀ መላእክት
Lyrics
ሚካኤል ሊቀ መላእክት /2/
ዘይስእል በእንተ ኃጥኣን /2/
ይመጽእ ፍጡነ /2/ ሊቀ መላእክት ሚካኤል /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ስለ ኃጥኣን የሚለምን የመላእክት አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ይመጣል።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.