✦
የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት
•Holy Angels
ገብርኤል አበሠራ
Lyrics
ገብርኤል አበሠራ ለድንግል ማርያም /2/
ትወልዲ ወልደ /2/ አማኑኤል ዘስሙ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ገብርኤል ለድንግል ማርያም አበሰራት፤ ስሙ አማኑኤል የተባለ ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ (አላት)።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.