የቅዱሳን መላእክት የምስጋና መዝሙራት

Holy Angels

አማልደን ሚካኤል

Lyrics

አማልደን ሚካኤል /2/ ቆመህ ከዙፋኑ

ምሕረትን አሰጠን /2/ ዛሬ በዘመኑ /2/

ፈጥነህ ድረስልን እኛን ለማዳን

ከክፉ ፈተና ከጠላት ሰይጣን /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening